ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሜርት ሳከር አዲስ ሀላፊነት ሊሰጠው ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሜርት ሳከር አዲስ ሀላፊነት ሊሰጠው ነው !
ሜርት ሳከር አዲስ ሀላፊነት ሊሰጠው ነው !

የቀድሞ የአርሰናል ተከላካይ ፐር ሜርት ሳከር የጀርመን እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር በመሆን ይሾማል።

ከጀርመን ጋር 2014 አለም ዋንጫ ያሳካው ሜርት ሳከር ጥር 2027 ላይ ስራውን እንደሚጀምር ተገልጿል።

ሜርት ሳከር በተጠናቀቀው የውድድር አመት መጨረሻ ከአርሰናል አካዳሚ አሰልጣኝነት መልቀቁ አይዘነጋም።

ሳከር በአርሰናል ተጨዋችነት እና የአካዳሚ አሰልጣኝነት አስራ አምስት አመታት አሳልፏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች