ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲ በዚህ እድሜው የሚያደርገው ነገር ይደንቃል ” ሌዋንዶውስኪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲ በዚህ እድሜው የሚያደርገው ነገር ይደንቃል ” ሌዋንዶውስኪ
“ ሜሲ በዚህ እድሜው የሚያደርገው ነገር ይደንቃል ” ሌዋንዶውስኪ

ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ሊዮኔል ሜሲ እያሳየ የሚገኘውን እንቅስቃሴ “ አስደናቂ “ሲል ገልፆታል።

“ ሊዮኔል ሜሲ በዚህ እድሜው የሚያደርገው እንቅስቃሴ አስደናቂ ነው ” ሲል ሌዋንዶውስኪ ተናግሯል።

አክሎም “ ሙሉ የአርጀንቲና ቡድን ለእሱ ነው የሚጫወተው ይሄ ደግሞ ጥሩ እንዲጫወት እድል ሰጥቶታል እሱ የማይታመን ተጨዋች ነው “ ብሏል።

“ የዛሬው ጨዋታ ለሊዮኔል ሜሲ ተጨማሪ ፍፃሜ ነው ቀድሞውን አለም ዋንጫውን አሸንፏል ይሄ ለስፔን ነገሮችን ትንሽ ቀላል ያደርጋል “ ሌዋንዶውስኪ

ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፍፃሜ ጨዋታውን ለመመልከት ስታዲየም ተገኝቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች