ሜሲ የሜጀር ሊግ ሶከር ኮከቦች ጨዋታ አይሳተፍም !

ሜሲ የሜጀር ሊግ ሶከር ኮከቦች ጨዋታ አይሳተፍም !
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ኮከቦች ጨዋታ ላይ በድጋሜ እንደማይሳተፍ ተገልጿል።
ሊዮኔል ሜሲ በጨዋታው የማይሳተፈው በአለም ዋንጫው ምክንያት እረፍት ስላስፈለገው መሆኑ ተነግሯል።
ምንም ጉዳት ሳያስተናግዱ በዚህ ጨዋታ አለመሳተፍ በሊጉ አንድ ጨዋታ ያስቀጣ ነበር።
ይሁን እንጂ ሊዮኔል ሚሲ በዚህ አመት ከሊጉ የአንድ ጨዋታ ቅጣት እንደማይጣልበት ተገልጿል።
ሊዮኔል ሜሲ ባለፈው አመት ይህንን ጨዋታ አለማድረጉን ተከትሎ የአንድ ጨዋታ ተጥሎበት እንደነበር የሚታወስ ነው።
በተጨማሪም ሮድሪጎ ዲፓውል በተመሳሳይ በጨዋታው እንደማይሳተፍ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe