ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሜክሲኮ ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሜክሲኮ ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !
ሜክሲኮ ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !

የሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጃቪዬር አጉዬሪ ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገልጿል።

አሰልጣኙ ከምሽቱ የአለም ዋንጫ ስንብት በኋላ ከስራቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።

ሜክሲኮ ከእንግሊዝ ጨዋታ ውጪ አራት የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ምንም ጎል ሳይቆጠርባት አሸንፋ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች