ሜክሲኮ ከውድድሩ ተሰናበተች !

ሜክሲኮ ከውድድሩ ተሰናበተች !
አዘጋጇ ሀገር ሜክሲኮ በደጋፊዋ ፊት በ እንግሊዝ 3ለ2 ተሸንፋ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።
በአስር ተጫዋች ሁለተኛውን አጋማሽ የተጫወቱት እንግሊዞች በሀሪ ኬን እና ቤሊንግሀም ሁለት ጎሎች አሸንፈው ወጥተዋል።
በጨዋታው ኳንሳህ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቶ ነበር።
የሶስቱ አናብስት አምበል ሀሪ ኬን በውድድሩ ስድስተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
ሀሪ ኬን በአለም ዋንጫው በድምሩ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ 1️⃣4️⃣ ከፍ አድርጓል።
ሜክሲኮ በጥሎ ማለፉ ካናዳን በመከተል ሁለተኛ ተሰናባች አዘጋጅ ሀገር ሆናለች።
በቀጣይ በሩብ ፍፃሜ እንግሊዝ ከ ኖርዌይ ጋር ተጠባቂ መርሐ ግብራቸው በማያሚ የሚያካሂዱ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe