ሜክሲኮ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች !

ሜክሲኮ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች !
አዘጋጇ ሀገር ሜክሲኮ በአየር ንብረት ምክንያት አንድ ሰዓት ዘግይቶ በጀመረው ጨዋታዋ ኢኳዶርን 2ለ0 በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች።
ኪዮኖኔስ እና ሂሚኔዝ አዘጋጇን ሀገር ሜክሲኮ አሸናፊ ያደረጉ ሁለት ጎሎች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሜክሲኮ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ባደረገቻቸው ጨዋታዎች አንድም ግብ ሳይቆጠሩባት ወጥታለች።
ሜክሲኮ ባደረገቻቸው መርሐ ግብሮች :-
- 2ለ0 ደቡብ አፍሪካን
- 1ለ0 ደቡብ ኮርያን
- 3ለ0 ቼክ ሪፐብሊክን
-2ለ0 ኢኳዶርን በማሸነፍ ግብ ሳያስተናግዱ መረባቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል።
🟥በጨዋታው መጨረሻ ላይ ፔሮ ሂንካፔ አፉን ሸፍኖ በማውራቱ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።
ሜክሲኮ 1️⃣6️⃣ቱን ስትቀላቀል በጥሎ ማለፉ የእንግሊዝ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አሸናፊን በ እስታዲዮ አዝቴካ የምትገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe