“ ሜዳ ላይ ብኖር ፓራዴዝን በግምባሬ መትቼ ቀይ ካርድ እቀበል ነበር ” ኢብራሂሞቪች በአለም ዋንጫው ወቅት የፎክስ ቲቪ ተንታኝ የነበረው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከፍፃሜው በኋላ ስለነበረው አለ…

“ ሜዳ ላይ ብኖር ፓራዴዝን በግምባሬ መትቼ ቀይ ካርድ እቀበል ነበር ” ኢብራሂሞቪች በአለም ዋንጫው ወቅት የፎክስ ቲቪ ተንታኝ የነበረው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከፍፃሜው በኋላ ስለነበረው አለመግባባት አስተያየት ሰጥቷል። የስፔን ተጨዋቾች የቡድን አጋራቸው ሲመታ እንዴት ቆመው ይመለከታሉ ያለው ኢብራሂሞቪች “ ምን እያደረጉ እንደሆነ አላውቅም “ ብሏል። አክሎም “ ፓራዴዝ እንደ እኔ አይነት ተጨዋች…


