ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ” ዣቢ አሎንሶ
“ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ” ዣቢ አሎንሶ

የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ሊለቅ የሚችልበት እድል እንዳለ ፍንጭ ሰጥተዋል።

አርጀንቲናዊው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ በማንችስተር ሲቲ በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል።

ተጨዋቹ ትላንት በቡድኑ ጨዋታ ያልተሳተፈ ሲሆን አሰልጣኙም “ ውሳኔው የእኔ እና የክለቡ የጋራ ነው “ ብለዋል።

“ በእግርኳስ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም “ ያሉት ዣቢ አሎንሶ ሁልጊዜ አስገራሚ ነገሮች ይኖራሉ ብለዋል።

አክለውም “ ትዕግስተኛ እና ዝግጁ መሆን አለብን “ ሲሉ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች