ሞሀመድ ሳላህ መንገድ ተሰየመለት !

ሞሀመድ ሳላህ መንገድ ተሰየመለት !
የቱርኩን ክለብ ትራብዞንስፖር የተቀላቀለው ሞሀመድ ሳላህ በስሙ መንገድ እንደተሰየመለት ተገልጿል።
የትራብዞን ከተማ ከንቲባ ሙስጠፋ ቤክ ከተማው የሳላህ መኖሪያ ቤት አቅራቢያ ያለውን መንገድ በስሙ ለመሰየም ወስኗል በማለት ተናግረዋል።
ከንቲባው “ በቱርክ እግር ኳስ ታሪክ ምርጡ ፈራሚ ሳላህ በከተማችን ስለሚኖር ኩራት ይሰማናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም “ ስለዚህ በእሱ መኖሪያ ቤት አቅራቢያ ያለውን መንገድ በእሱ ስም ለመሰየም ወስነናል ” ብለዋል።
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ሳላህ በከተማው የመኖሪያ ቦታም እንደተበረከተለት የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe