ሞሪንሆ በክለቡ ስራ ጣልቃ አይገቡም !

ሞሪንሆ በክለቡ ስራ ጣልቃ አይገቡም !
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የቪንሰስ ጁኒየር ትልቅ አድናቂ መሆናቸው ተገልጿል።
ሆኖም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በሪያል ማድሪድ መንገድ እንደማይቆም ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል።
የመጨረሻ የቪንሰስ ሁኔታ ውሳኔ ሰጪ የክለቡ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ መሆናቸው ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ሪያል ማድሪድ ሁለቱ ወገኖች ያልተስማሙበት የፊርማ ጉርሻ ቀይ መስመሩ መሆኑ ተነግሯል።
አሁንም ቢሆን የፊርማ ጉርሻው በድርድሩ ከቀረበ ቪንሰስ ጁኒየር ውሉን የሚያራዝምበት እድል ጠባብ መሆኑ ተዘግቧል።
አርሰናል በበኩሉ ግዙፍ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe