ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና የወዳጅነት ጨዋታውን ሰረዘ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና የወዳጅነት ጨዋታውን ሰረዘ !
ባርሴሎና የወዳጅነት ጨዋታውን ሰረዘ !

ባርሴሎና ነገ በዝግ ስታዲየም ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ቀጠር ይዞ ነበር።

ይሁን እንጂ የእንግሊዙ ክለብ ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ በቂ ዝግጁ ተጨዋቾች ስለሌሉት ጨዋታው ተሰርዟል።

ባርሴሎና በጨዋታው ሰዓት ልምምድ ለማድረግ ማሰቡ ተገልጿል።

ባርሴሎና ቀጥሎ ወደ ጣልያን ዩዲኔዜ በማምራት የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች