ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ይችላል “ ሌኒ ዮሮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ይችላል “ ሌኒ ዮሮ
“ ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ይችላል “ ሌኒ ዮሮ

ፈረንሳዊው የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሌኒ ዮሮ በቀጣዩ የውድድር አመት ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እንደሚችሉ ተናግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ይችል እንደሆነ የተጠየቀው ሌኒ ዮሮ “ አዎ በደንብ ይችላል “ ብሏል።

“ እኛ ማንችስተር ዩናይትዶች ነን ” የሚለው ሌኒ ዮሮ ስለዚህ በዚህ መልኩ ማሰብ አለብን ሲል አሳስቧል።

አክሎም “ ያንን ለማድረግ አቅሙ እንዳለን አውቃለሁ ስለዚህ ማድረግ አለብን “ ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች