ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪቻርልሰን ከቶተንሀም ስብስብ ተቀነሰ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪቻርልሰን ከቶተንሀም ስብስብ ተቀነሰ !
ሪቻርልሰን ከቶተንሀም ስብስብ ተቀነሰ ! ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ሪቻርልሰን ከቶተንሀም የፕሪሚየር ሊግ ስብስብ መቀነሱ ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ሪቻርልሰን በዚህ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማይጫወት ይሆናል። አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በቅርቡ ሪቻርልሰን ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን ገልፀው ነበር። ተጨዋቹ በኋላም ኤቨርተንን ለመቀላቀል በንግግር ላይ መሆኑ ሲዘገብ…

ተዛማጅ ታሪኮች