ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ራያ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ራያ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ራያ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

አርሰናል ሰንደርላንድን ሲያሸንፍ ዴቪድ ራያ ጥሩ የሚባል እንቅስቃሴ ማድረጉ አይዘነጋም።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች