ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ራይስ ህመም እንዳጋጠመው ተነገረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ራይስ ህመም እንዳጋጠመው ተነገረ !
ራይስ ህመም እንዳጋጠመው ተነገረ ! የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ዴክላን ራይስ በቫይረስ ተጠቅቶ እንደነበር ዴይሊ ሜል ዘግቧል። ዴክላን ራይስን ያጠቃው ኢንፌክሽን ወደ ሌሎች ተጨዋቾች እንዳይዛመት በለይቶ ማቆያ እንደነበር ተገልጿል። ራይስ በዚሁ ምክንያት ያለፉት ሁለት መደበኛ የቡድን ልምምዶች እንዳመለጡት ተነግሯል። እንግሊዝ የአለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዋን ከኖርዌይ ጋር ቅዳሜ እኩለ…

ተዛማጅ ታሪኮች