“ ሮሜሮን ማስፈረም እንፈልጋለን ”

“ ሮሜሮን ማስፈረም እንፈልጋለን ”
ኢንተር ሚላን ክርስቲያን ሮሜሮን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው የክለቡ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኡሲልዮ አረጋግጠዋል።
“ ሮሜሮን ማስፈረም እንፈልጋለን የሚወራው እውነት ነው “ ሲሉ ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
“ ቶተንሀምን እና የተጫዋቹን ወኪል አነጋግረናቸዋል “ ያሉት ሀላፊው በቀጣይ የሚፈጠረውን እናያለን ብለዋል።
አርጀንቲናዊው ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ በዚህ ክረምት ቶተንሀምን ሊለቅ እንደሚችል ሲዘገብ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe