“ ሮናልዶ በሳውዲ የሚያጫውት አቅም አለው ” ሮናልዶ ናዛሪዮ

“ ሮናልዶ በሳውዲ የሚያጫውት አቅም አለው ” ሮናልዶ ናዛሪዮ
ብራዚላዊው ታሪካዊ ተጨዋች ሮናልዶ ናዛሪዮ አለም ዋንጫው ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈታኝ መሆኑን ገልጿል።
“ ምናልባት ሮናልዶ አሁንም በሳውዲ አረቢያ ሊግ የሚያጫወተው ደረጃ አለው ” ሲል ሮናልዶ ናዛሪዮ ተናግሯል።
አክሎም " ነገርግን በአለም ዋንጫ መፎካከር እንዳየነው የበለጠ አስቸጋሪ ነው ፤ ደረጃው ከፍ ይላል "ብሏል።
“ ለእግር ኳስ ፍቅር ቢኖረን ለዘለዓለም የመጫወት ፍላጎት ቢኖረንም ሰውነታችን በራሱ የሚወስን ይመስለኛል “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe