ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ በነገው መርሐ ግብር አይሳተፍም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ በነገው መርሐ ግብር አይሳተፍም !
ሮናልዶ በነገው መርሐ ግብር አይሳተፍም !

በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሊጉ መጀመሪያ ጨዋታ ላይሳተፍ እንደሚችል ተገልጿል።

ሮናልዶ ወደ ሳውዲ አረቢያ በማምራት በቡድኑ መደበኛ ልምምድ ላይ መሳተፍ ችሎ ነበር።

ይሁን እንጂ ሮናልዶ በነገው የአል ፋታህ የሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ እንደማይሳተፍ የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማክሰኞ በሚደረገው የኪንግስ ካፕ ጨዋታ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች