ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው !
ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው !

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዴንማርክ ጨዋታ እንደማይሳተፍ አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ አሳውቀዋል።

“ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኖርዌይ እና ዴንማርክ ጨዋታ እንደማይሳተፍ ነግሬዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

“ ሮናልዶን ትላንት አይደለም የማውቀው ” ያሉት አሰልጣኙ “ አካላዊ ሁኔታውን በደንብ አውቀዋለሁ "ብለዋል።

አሰልጣኙ አያይዘውም በክርስቲያኖ ሮናልዶ እና በእኔ መካከል የተፈጠረ ችግር የለም ሲሉ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች