ሮድሪ ለባርሴሎና ፊርማውን አኑሯል !

ሮድሪ ለባርሴሎና ፊርማውን አኑሯል ! ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ በዛሬው ዕለት የባርሴሎና ተጨዋች የሚያደርገውን ፊርማ አኑሯል። የአለም ሻምፒዮኑ ሮድሪ በባርሴሎና እስከ 2030 የሚያቆየውን የአራት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ባርሴሎና በቀጣይ የሮድሪን ዝውውር ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። ባርሴሎና ተጫዋቹን አጠቃላይ 76.5 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል። @tikvahethsport …


