“ ሰንደርላንድ በአርሰናል ጨዋታ ሽንፈት አይገባውም ነበር ” ኢንዞ ማሬስካ

“ ዶኩ ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል ”
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ጄርሚ ዶኩ ከጉዳት ማገገሙን ገልጸዋል።
ይህንንም ተከትሎ “ በሰንደርላንድ ጨዋታ ዝግጁ ሊሆን ይችላል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
ስለ ሰንደርላንድ ያነሱት አሰልጣኙ “ ጨዋታቸውን አይቻለሁ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ አውቃለሁ "ብለዋል።
አክለውም " እነሱን ለማሸነፍ ትልቅ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ይሰማናል አቋማችን ላይ መሆን አለብን "ሲሉ ገልጸዋል።
“ አርሰናል የነበራቸውን ጨዋታ አይቼዋለሁ “ ያሉትጨማሬስካ “ እውነት ለመናገር ያንን ጨዋታ ሊሸነፉ አይገባም ነበር ” ብለዋል።
የሰንደርላንድ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ በዚህ አመት ያደረገው ፈታኝ ጨዋታ እንደሚሆን ጨምረው ተናግረዋል።
“ ከፔፕ ጋርዲዮላ በኋላ የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ይሄ ለእኔ ክብር ነው ” ኢንዞ ማሬስካ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe