ሰንደርላንድ ፎፋናን ለማስፈረም ተስማማ !

ሰንደርላንድ ፎፋናን ለማስፈረም ተስማማ !
ሰንደርላንድ ማሊክ ፎፋናን ለማስፈረም ከኦሎምፒክ ሊዮን ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
የ 21ዓመቱ የክንፍ ተጨዋች ማሊክ ፎፋና የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እንዲጓዝ ፍቃድ ተሰጥቶታል።
ቤልጂየማዊው ተጨዋች ማሊክ ፎፋና በሰንደርላንድ ቤት የአምስት አመት ኮንትራት ይፈርማል።
ተጨዋቹ ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ እንደነበር የሚታወስ ነው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe