አስቶን ቪላ ተጨዋች አስፈረመ !

አስቶን ቪላ ተጨዋች አስፈረመ !
አስቶን ቪላ የፒኤስጂውን የፊት መስመር ተሰላፊ ኢብራሂም ምባዬ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።
ሴኔጋላዊው የ 18ዓመት ተጨዋች ምባዬ አስቶን ቪላን በአምስት አመት ኮንትራት ተቀላቅሏል።
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከተጨዋቹ ዝውውር 55 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ማግኘት ችለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe