“ ሲቲ ሊጉን ማሸነፍ አይችልም ” ፖል ሜርሰን

“ ሲቲ ሊጉን ማሸነፍ አይችልም ” ፖል ሜርሰን
የቀድሞ ተጨዋች ፖል ሜርሰን ማንችስተር ሲቲ ፕሪሚየር ሊጉን ያሸንፋል የሚል እምነት እንደሌለው ገልጿል።
“ ማንችስተር ሲቲ ሊጉን ሊያሸንፍ አይችልም ብዙ ግብ እያስቆጠርክ መቀጠል አትችልም “ ሲል ፖል ሜርሰን ተናግሯል።
አክሎም " በዚህ መልኩ መጫወት አትችልም ፣ ትልቅ ክለቦች ከጨዋታ ውጪ ያደርጉሃል "ሲሉ ገልጿል።
ሰንደርላንድ በሊጉ ብዙ ግብ የማያስቆጥር ቡድን መሆኑን የገለፀው ሜርሰን “ ሲቲ ላይ ግን ሶስት አስቆጥሯል አሳሳቢ ነው "ብሏል።
“ ማንችስተር ዩናይትድን በአስር ተጨዋች አሸንፏል ነገርግን 11ለ11 በነበረ ስዓት ዩናይትድ የተሻለ ነበር ስለተከላከሉ ነው ጫና ስለቀነሰ ነው ያሸነፉት " ፖል ሜርሰን
@tikvahethsport @kidusyoftahe