ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቦኣዲ ለማስፈረም ከሊል ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 100 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መስማማቱ ተዘግቧል። የዝውውር ሂሳቡ ለፈረንሳዩ ክለብ ሊል ሪከርድ ሽያጭ ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። ተጨዋቹ ቀደም ብሎ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር በግል መስማማቱ አይዘነጋም። ተጨዋቹ በዛሬው…

ተዛማጅ ታሪኮች