ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ የፓልሜይራሱን የክንፍ ተጨዋች አለን ኤልያስ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን አጠቃላይ 40 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ተጨዋቹ በ ፓልሜይራስ ባለው ኮንትራት ውስጥ ውል ማፍረሻው 100 ሚልዮን ዩሮ ነበረው። የ 22ዓመቱ ተጨዋች አለን ኤልያስ ቶተንሀምን ለመቀላቀል የተቃረበውን ሳቪንሆ…


