ንግድ ባንክ ሶስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል !

ንግድ ባንክ ሶስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል !
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ቡድን የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ሴካፋ ዞን የደረጃ ጨዋታውን አሸንፏል።
ንግድ ባንክ ከዬ ጆይንት ስታርስ ጋር ያደረገውን የደረጃ ጨዋታ 6ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የድል ጎሎች እፀገነት ግርማ ፣
ብዙአየሁ ታደሰ ፣
ማህሌት ምትኩ ፣
እሙሽ ዳንኤል ፣
ምህረት አየለ እና
ረድኤት አስረሳኸኝ አስቆጥረዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ቡድን ውድድሩን በሶስተኝነት አጠናቋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe