ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ትልቅ ነው ” ዋትኪንስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ትልቅ ነው ” ዋትኪንስ
“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ትልቅ ነው ” ዋትኪንስ

የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ሂላል የተቀላቀለው ኦሊ ዋትኪንስ ስኬታማ መሆን እንደሚፈልግ ተናግሯል።

ስለ ፊርማው የተጠየቀው ኦሊ ዋትኪንስ “ ለመቀላቀል ከአል ሂላል የተሻለ ቡድን የለም ” ብሏል።

አክሎም “ የአል ሂላል እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ የበለጠ ወደ ሳውዲ ሊግ እንድመለከት አድርጎኛል “  ሲል ገልጿል።

“ ከጨዋታዉ በኋላ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ከፍ ያለ መሆኑን ተገንዝቢያለሁ ” ሲል ኦሊ ዋትኪንስ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች