ካሪም ቤንዜማ ከአል ሂላል ጋር ተለያየ !

ካሪም ቤንዜማ ከአል ሂላል ጋር ተለያየ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ከፊት መስመር አጥቂው ካሪም ቤንዜማ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል።
ቤንዜማ ለአል ሂላል አስራ ስድስት ጨዋታዎች ሲያደርግ አስር ግብ አስቆጥሮ አምስት አመቻችቶ አቀብሏል።
ካሪም ቤንዜማ ባለፈው አመት አል ኢቲሀድን በመልቀቅ አል ሂላልን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
የቀድሞ የሪያል ማድሪድ አጥቂ ካሪም ቤንዜማ በአሁኑ ሰዓት ያለ ክለብ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe