ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በርካታ ግቦችን ለማስቆጠር ጓጉቻለሁ ” ጋብሬል ጄሱስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በርካታ ግቦችን ለማስቆጠር ጓጉቻለሁ ” ጋብሬል ጄሱስ
“ በርካታ ግቦችን ለማስቆጠር ጓጉቻለሁ ” ጋብሬል ጄሱስ

ብራዚላዊው አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በባርሴሎና ተገኝቷል።

ጋብሬል ጄሱስ ባርሴሎና ሲደርስ “ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲል ለጋዜጠኞች አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ለባርሴሎና ብዙ ግቦችን ለማስቆጠር በጣም ጓጉቻለሁ ” ያለው ጄሱስ “ ጉልበቴ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል " ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

ጋብሬል ጄሱስ በቀጣይ ሰዓታት በባርሴሎና የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች