ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው !
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ማንችስተር ሲቲ የፓልሜይራሱን የክንፍ ተጨዋች አለን ኤልያስ ለማስፈረም እየሰራ መሆኑ ተገልጿል።

ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን የሳቪንሆ ተተኪ ለማድረግ በማለም ጥረት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።

ተጨዋቹ በ ፓልሜይራስ ባለው ኮንትራት ውስጥ ውል ማፍረሻው 100 ሚልዮን ዩሮ መሆኑ ተገልጿል።

የብራዚሉ ክለብ ፓልሜይራስ ተጫዋቹን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች