“ ሪያል ማድሪድ ከጠየቀኝ በኋላ ልተኛ አልቻልኩም “

“ ሪያል ማድሪድ ከጠየቀኝ በኋላ ልተኛ አልቻልኩም “
ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ያን ድዮማንዴ የዝውውር ጥያቄ ሲቀርብለት ማመን እንዳልቻለ ተናግሯል።
“ ሪያል ማድሪድ ከጠየቀኝ በኋላ ልተኛ አልቻልኩም “ ያለው ድዮማንዴ ማመን አልቻልኩም ነበር ብሏል።
አክሎም “ ሪያል ማድሪድ ሲደውል አምቢ አይባልም ፤ የአለም ምርጡ ክለብ ነው "ሲል ገልጿል።
“ ለጆዜ ሞሪንሆ ስትጫወት ለእሱ ለመሞት ትፈልጋለህ ለእሱ ለመሞት ዝግጁ ነኝ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
“ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ጨዋታዬ ከሪያል ማድሪድ ጋር ነበር አሁን የእነሱ ተጨዋች ነኝ ይሄ የፈጣሪ ስራ ነው እኔ አፍሪካዊ ነኝ በፈጣሪ አምናለሁ “ ድዮማንዴ
@tikvahethsport @kidusyoftahe