ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ሊያስፈርም ነው !

ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ሊያስፈርም ነው ! ማንችስተር ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ጄሮኒሞ ሩሊ መልሶ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። ማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂውን በ 2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከማርሴይ ጋር ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ግብ ጠባቂው በማንችስተር ሲቲ ቤት ወደ ሊድስ ዩናይትድ ያመራው ጄምስ ትራፎርድ ተተኪ እንደሚሆን ተነግሯል። የ 34ዓመቱ ጄሮኒሞ ሩሊ ከአስር አመታት በፊት…


