ሲቲ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ሲቲ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
ማንችስተር ሲቲ ከደቡብ ኮርያ ሊግ ኮከቦች ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
ለማንችስተር ሲቲ የማሸነፊያ ግቦችን አይት ኑሪ ፣ ቲጃኒ ሬንደርስ እና ሙባማ አስቆጥረዋል።
ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ እሁድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የመጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe