#ViniciusJunior

#ViniciusJunior
ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር አመታዊ 2️⃣8️⃣ ሚልዮን ዩሮ ክፍያ መጠየቁ ተሰምቷል።
ሪያል ማድሪድ በበኩሉ 2️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ያቀረበለት ሲሆን ነገሩ በምን ይቋጫል የሚለው በቀጣይ ይታወቃል።
አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየርን ለማስፈረም ከመቼውም ጊዜ በላይ ፍላጎታቸው ከፍ ማለቱ ተገልጿል።
መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም ባላቸው ነገር ሁሉ ጥረት እያደረጉ ሲሆን በክለቡ ውስጥ ይሳካል የሚል ስሜት አለ ተብሏል።
አርሰናል ቪንሰስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ ካልቆየ ወደ እኛ ይመጣል በሚል እንደሚያምኑ ተገልጿል።
የጉዳዩ መገናኛ ብዙሀን ጆር ጋር ሳይደርስም አርሰናል በውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲሰራበት ነበር ተብሏል።
የቪንሰስ ጁኒየር የአርሰናል ዝውውር የሚሳካበት እድል 50/50 ነው ሲል ለጉዳዩ ቅርብ ምንጮች ገልጸዋል።
መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe