ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን አውቋል !

ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን አውቋል !
ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፈው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።
በዚህም መሰረት ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከቻዱ ክለብ ኤግሎንስ ጋር ተደልድሏል።
ሲዳማ ቡና ጨዋታውን በደርሶ መልስ የሚያሸንፍ ከሆነ የሱዳኑ ክለብ አል ሂላል እና የቡርንዲው አግል ኖይርን አሸናፊ ይገጥማል።
ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?
- የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ሜ ባሉት ቀናት ይካሄዳሉ።
- የመልስ ጨዋታዎች ከመስከረም 1 - 3/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት እንደሚደረጉ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe