ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሳላህን ጨርሶ ማስቆም አትችሉም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሳላህን ጨርሶ ማስቆም አትችሉም ”
“ ሳላህን ጨርሶ ማስቆም አትችሉም ”

በቱርክ ሱፐር ሊግ ትራብዞንስፖር ከሊጉ መሪ ጋላታሳራይ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ግብፃዊው ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ 3️⃣ ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል።

በተጨማሪም ቀሪውን ግብ ሲቪዮሎ ሲያስቆጥር ሳላህ አመቻችቶ በማቀበል ድንቅ ምሽት አሳልፏል።

ከድሉ በኋላ ትራብዞንስፖር በማህበራዊ ገፁ “ ሳላህን እንዴት ልትስቆሙት ነው ? እሱን ጨርሶ ማስቆም አትችሉም ” ሲል ፅፏል።

የቡድን አጋሩ ፋቢንሆ በበኩሉ “ ከሳላህ ሁልጊዜም እንደዚህ አይነት ብቃት መመልከት ለምጃለሁ " ብሏል።

ሞሀመድ ሳላህ ለአዲሱ ክለቡ ሰባተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች