ተጠባቂው ጨዋታ አቻ ተጠናቋል !

ተጠባቂው ጨዋታ አቻ ተጠናቋል !
በጣልያን ሴርያ ሲጠበቅ የነበረው የሮማ እና ኢንተር ሚላን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ አራት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ጥሩ ግስጋሴ ላይ ይገኙ ነበር።
ሮማ በማኑፐኮኔ 2x ግቦች ጨዋታውን ሲመራ ቢቆይም ላውታሮ ማርቲኔዝ 2x ኢንተር ሚላንን አቻ አድርጓል።
ሁለቱ ክለቦች አሁንም ባለመሸነፍ ጉዟቸው ቀጥለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሮማ :- 13 ነጥብ
2️⃣ ኢንተር ሚላን :- 13 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe