“ ሳንቼዝን ያላካተትነው ለቡድኑ ጥሩ ነው ብለን አስበን ነው ” ዣቢ አሎንሶ

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቡድኑን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ሮበርት ሳንቼዝ ከስብስቡ ውጪ አድርጓል።
ቼልሲ ዛሬ ጠዋት ያስፈረሙትን ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አካተዋል።
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ስለ ሮበርት ሳንቼዝ ተጠይቀው “ ለቡድኑ እና ክለቡ ጥሩ ነው ብለን ያሰብነው ውሳኔ ነው "ብለዋል።
አክለውም " አንዳንድ ጊዜ ከባድ ውሳኔዎች መወሰን አለብህ ምክንያቱም አስፈላጊ ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ስለ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ተጠይቀው “ ለክለቡ ጥሩ ነው ያልነውን መፍትሔ እየፈለግን ነው ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe