ሴኔጋል የማንን ግልጋሎት አታገኝም ?

ሴኔጋል የማንን ግልጋሎት አታገኝም ?
ሴኔጋል ነገ ከኢትዮጵያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ በቅጣት የወሳኝ ተጫዋቾቿን ግልጋሎት አታገኝም።
በጨዋታው የማንችስተር ሲቲው ኢሊማን ንዳዬ እና የክሪስታል ፓላሱ እስማኤል ሳር የማይሳተፉ ይሆናል።
ካፍ ሁለቱ ተጨዋቾች በ 2025 አፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ወቅት ባሳዩት ያልተገባ ባህሪ ምክንያት የሁለት ጨዋታ ቅጣት ጥሎባቸው ነበር።
ተጨዋቾቹ ከቀናት በፊት ሴኔጋል ከሞዛምቢክ ባደረገችው ጨዋታ አልተሳተፉም ነበር።
ይሁን እንጂ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ተጨዋቾቹን በስብሰባቸው አካተው ወደ ኢትዮጵያ ይዘው መጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe