ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ?

ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ?
የስፔን የቡድን አባላት አስገራሚ እውነታዎችን ሲይዙ የቡድኑ አባል ዋንጫውን ካነሳ አሰልጣኛቸውን ለመነቀስ ከወዲሁ ቃል ገብቷል።
🇪🇸 ኡናይ ሲሞን :- ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂው በስበስቡ ውስጥ በቼዝ ጨዋታ የሚረታው የለም። ሲሞን ቼዝ አዘውትሮ መጫወትን ይወዳል።
🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ :- ከአሰልጣኝ ዴ ላ ፉንቴ ጋር ቅርብ ቀረቤታ አለው። ስፔን የአለም ዋንጫውን የምታሸንፍ ከሆነ የአሰልጣኙን የፊት ገፅታ እንደሚነቀስ ቃል ገብቷል።
🇪🇸 ሮድሪ :- በቡድኑ ውስጥ በብቸኝነት የትኛውንም የማህበራዊ ትስስር ገፆች አይጠቀመም። የ 2024 የባሎን ዶር አሸናፊው ሮድሪ ይህን ስኬቱን እንኳ ለአድናቂዎቹ በማህበራዊ ገፆች ላይ አላጋራም ነበር።
ሲል በ 2024 ባደረገው ቃለ መጠይቅ ወቅት ተናግሮ ነበር።
🇪🇸 ፋብያን ሩዩዝ :- ከአንዳሉሽያ ሲቪያ የተገኘው ሩዩዝ ዋንጫዎችን ሲያሸንፍ ከትውልድ ከተማው ነዋሪዎች የቲማቲም ሽልማት ይበረከትለታል።
ሩዩዝ አለም ዋንጫው ካሸነፈ ነዋሪዎቹ እንደተለመደው 8️⃣0️⃣ ኪ.ግ ቲማቲም እንደሚሰጡት ይጠበቃል።
🇪🇸 ሚኬል ኦያርዛባል :- ከእግር ኳሱ በተጨማሪ በ 2️⃣0️⃣ዎቹ መጀመሪያ እድሜዎቹ ላይ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ ተመርቋል።
🇪🇸 ዳኒ ኦልሞ :: በቡድኑ ውስጥ በርካታ ቋንቋዎችን በመናገር ይታወቃል። ክሮሽያ ፣ ካታላን ፣ ስፓኒሽ ፣ እንግሊዘኛ እና ጀርመንኛ ይናገራል።
🇪🇸 ላሚን ያማል :- በዩሮ ጨዋታዎች ወቅት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ዲፕሎማውን ሲያገኝ በመቀጠል የምግብ ሙያ እንደተማረ ተገልጿል። በወቅቱ ሲናገርም ዶሮ እና ችፕስ መስራት እንደሚያዘወትር ይናገራል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ለማህበራዊው ትስስር ገፆች ግድ የለኝም “