ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስለ ካይሴዶ ሁኔታ ነገ እንወስናለን “ ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስለ ካይሴዶ ሁኔታ ነገ እንወስናለን “ ዣቢ አሎንሶ
“ ስለ ካይሴዶ ሁኔታ ነገ እንወስናለን “ ዣቢ አሎንሶ

የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ሞይሰስ ካይሴዶ ለአርሰናል ጨዋታ ስለ መድረሱ ነገ እንደሚወስኑ ተናግረዋል።

ካይሴዶ ነገ በህክምና ቡድኑ እንደሚታይ ያስረዱት አሎንሶ “ መጨነቅ አያስፈልግም ነገ እንወስናለን "ብለዋል።

“ መሐል ላይ አማራጮች አሉን " ያሉት አሰልጣኙ “ የቡድኑን ሚዛን መጠበቅ አለብን “ ጥራት እና ተፎካካሪነት አለን " ሲሉ ገልጸዋል።

ስለ ጆርዳን ሄንደርሰን የተጠየቁት አሎንሶ “ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት እጅግ እየተቃረበ ነው "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች