ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስለ ውሳኔው ብዙ ከተናገርኩ ሻንጣዬን ይዤ ልመለስ እችላለሁ “ ኢብራሂሞቪች

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስለ ውሳኔው ብዙ ከተናገርኩ ሻንጣዬን ይዤ ልመለስ እችላለሁ “ ኢብራሂሞቪች
“ ስለ ውሳኔው ብዙ ከተናገርኩ ሻንጣዬን ይዤ ልመለስ እችላለሁ “ ኢብራሂሞቪች

በአሜሪካው ፎክስ ቲቪ ተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ባሎጉን ውሳኔ “ ብዙ አልናገርም ” ሲል ተደምጧል።

“ እላፊ መናገር አልችልም ” ያለው ኢብራሂሞቪች “ ከተናገርኩ ግን ምናልባት ሻንጣዬን ይዤ ልመለስ እችላለሁ ” ሲል ገልጿል።

ውሳኔውን ግን “ መረዳት አልቻልኩም ” ያለ ሲሆን “ በብዙ አቅጣጫ አየሁት ለምን እንደተሻረ ልረዳ አልቻልኩም "ብሏል።

በውድድሩ ጥሩ እግርኳስ ቢታይም ቀጥለው የሚገኙት የዳኝነት ውሳኔዎች መነጋገሪያ ናቸው ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች