“ ስንከላከል ማሻሻል አለብን “

“ ስንከላከል ማሻሻል አለብን “
“ በሁለተኛው አጋማሽ ጥሩ አልነበርንም “
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ከደረሰባቸው ሽንፈት በኃላ ቡድኑ በመከላከል ረገድ መሻሻል እንደሚገባው ተናግረዋል።
“ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ከፈለግን በመከላከሉ ረገድ መሻሻል ይኖርብናል “ ያሉት አሰልጣኙ በሁለተኛው አጋማሽ ቡድናቸው ትክክል እንዳልነበረ ገልፀዋል።
ሰማያዊዎቹ በአምስት የሊጉ ጨዋታ 1️⃣2️⃣ ጎሎች ሲቆጠሩባቸው በሊጉ ቀዳሚው ክለብ ያደርጋቸዋል።
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በሊጉ የሚደረጉ ሁሉም መርሐ ግብሮች “ ፈታኝ ናቸው “ በማለት ገልፀውታል።
የቡድኑ ተጫዋች ሌቪ ኮልዊል በበኩሉ “ በሁለተኛው አጋማሽ ጥሩ አልነበርንም “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe