ስኮት ማክ ቶሚናይ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው !

ስኮት ማክ ቶሚናይ ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው !
ናፖሊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ስኮት ማክ ቶሚናይ የልብ ምት መዛባት እንደገጠመው ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ስኮት ማክ ቶሚናይ የልብ ቀዶ ጥገና ሊደረግለት መሆኑን ናፖሊ ይፋ አድርጓል።
ስኮት ማክ ቶሚናይ ያጋጠመው የልብ ምት በጣም መፍጠን እና በጣም መቀዛቀዝ መሆኑ ተገልጿል።
ህመሙ ከባድ አለመሆኑ እና ለከፍተኛ ችግር የማይዳርግ መሆኑ ተያይዞ ተገልጿል።
የ 29ዓመቱ ስኮት ማክ ቶሚናይ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe