ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ስዊዘርላንድ ወሳኝ ተጨዋቿን አጣች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ስዊዘርላንድ ወሳኝ ተጨዋቿን አጣች !
ስዊዘርላንድ ወሳኝ ተጨዋቿን አጣች !

የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ አማካይ ጆሀን ማንዛምቢ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

በዚህም ምክንያት ተጨዋቹ ከአርጀንቲና ጨዋታ ውጪ መሆኑን አሰልጣኙ አረጋግጠዋል ።

ጆሀን ማንዛምቢ በአለም ዋንጫው ለስዊዘርላንድ 5️⃣ ጎል በማስቆጠር ለሀገሩ ከፍተኛ ግብ አግቢ ነው።

በተጨማሪም በስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ብዙ አመቻችቶ ያቀበለው ተጨዋች ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች