ስፔን ለፍፃሜ አለፈች !

ስፔን ለፍፃሜ አለፈች !
በአሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ የሚመሩት ስፔኖች 2ለ0 በሆነ ውጤት ፈረንሳይን በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ኦርያዛባል እና ፔድሮ ፖሮ ስፔንን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ስፔን ከአስራ ስድስት አመታት በኃላ በአለም ዋንጫው ለፍፃሜ አልፈዋል።
ጠንካራ የተከለካይ ክፍል እንዳላት ያሳየችው ስፔን በውድድሩ አንድ ጎል ብቻ ሊቆጠርባት ችሏል።
የ 19ዓመቱ ላሚን ያማል አስቀድሞ በዩሮ ፍፃሜ የተጫወተ ሲሆን ከቀናት በኃላ በአለም ዋንጫ ሌላ የፍፃሜ መርሐ ግብር የምናየው ይሆናል።
የሁለቱን ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ 70,176 ተመልካች በስታዲየም ተገኝቶ ታድሟል ።
ስፔን በፍፃሜው የአርጀንቲና እና እንግሊዝ አሸናፊን በኒው ጀርሲ የምትገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe