ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ስፔን ፖርቹጋልን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።

የስፔንን የድል ግብ ተቀይሮ የገባው ሚኬል ሜሪኖ በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።

ስፔን ማሸነፏን ተከትሎ ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ፖርቹጋል ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።

ስፔን በሩብ ፍፃሜው የአሜሪካ እና ቤልጅየምን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች