ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ነው የምንጫወተው ” ኦማር ቤራዳ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ነው የምንጫወተው ” ኦማር ቤራዳ
“ ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ነው የምንጫወተው ” ኦማር ቤራዳ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦማር ቤራዳ ክለቡ በሻምፒየንስ ሊጉ ትልቅ ነገር ማለሙን ተናግረዋል።

ወደ ውድድሩ በመመለሳችን ደስተኞች ነን ያሉት ሀላፊው “ ጥሩ ነገር እንደምናስመዘግብ ተስፋ አደርጋለሁ " ብለዋል።

አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድ በእያንዳንዱ ውድድር የሚሳተፈው ለማሸነፍ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።

ቡድኑ ጨዋታዎችን ደረጃ በደረጃ በመመልከት እስከቻለው ድረስ መጓዝ እንደሚፈልግ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች