ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሻክታር ዶኔስክ በቼልሲ ስታዲየም ይጫወታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሻክታር ዶኔስክ በቼልሲ ስታዲየም ይጫወታል !
ሻክታር ዶኔስክ በቼልሲ ስታዲየም ይጫወታል !

ቼልሲ የዩኬሬኑ ክለብ ሻክታር ዶኔስክ ስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየምን እንዲጠቀም ፍቃድ መስጠቱ ተገልጿል።

ሻክታር ዶኔስክ በሀገሪቱ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በስታዲየሙ ጨዋታ ማድረግ አልቻለም።

ይህንንም ተከትሎ ስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየምን ለመጠቀም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት ደርሷል።

ሻክታር ዶኔስክ በቀጣይ የሜዳ የሻምፒየንስ ሊግ የሊግ ጨዋታዎችን በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ያደርጋል።

ቼልሲ በዚህ አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር እንደማይሳተፍ ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች